ጅግጅጋ ቅ/ኪዳነ ምሕረት ቤ/ክ yeneneh ለስጋዲ ቅዱስ ሚካኤል 1 day ago   36:56

Mahibere Kidusan

Comments 43 Comments

Add Reply

yeneneh ለስጋዲ ቅዱስ ሚካኤል ጅግጅጋ ቅ/ኪዳነ ምሕረት ቤ/ክ 1 day ago   51:43

በቀጥታ አካውንት ለማስገባት የምትፈልጉ Yeneneh Tesfaye 1000225790063 የኢትዮያ ንግድ ባንክ +4917666868741

#ስጋዲ ቅዱስ ሚካኤል ገዳም አቡነ ተጠምቀ መድህን የመሰረቱት ትልቅ ገዳም ከሚባሉት አንዱ የሆነው ይህ ገዳም ከ አ.አ 505 ኪ.ሜ ርቀት ከተጓዙ በኋላ አማራ ክልል አዊ ዞን ጋንጋ ቻግኒ ዙሪያ የገጠር ቀበሌ ማህበር ሲደርሱ ይህ ታላቅ የቅዱስ ሚካኤል ገዳም ያገኛሉ ይህ ገዳም 16ኛ ክፍለ ዘመን 19. 64 ዓ .ም በአቡነ ተጠምቀ መድህን የተመሰረተው ነው ። ይህ ገዳም በአሁን ሰዓት ያለበት ችግር እጅግ በጣም ብዙ ነው በውስጡ የሚኖሩትም ገዳማውያን እናቶቻችን እና አባቶቻችን በችግር እና በስቃይ ውስጥ ይገኛሉ ። ገዳሙ በአስቸኳይ የሚያስፈልጋቸው እና እጅግ በጣም አንገብጋቢ የሆነባቸው ከብዙ በትንሹ እንገልፃለን!! #ቀን #ሳለን #መልካም #ስራ ከመስራት ቸል አንበል ይልቁንም #ለሀይማኖት #ሰዎች ገላትያ 6-9፣10
ለስጋዲ ቅዱስ ሚካኤል ገዳም የሚስፈልጉ ቁሳቁስ እነኝ ከብዙ በትንሹ ናችው።
የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች የሆናቹ ሁላችሁም በወጣው ስም ዝርዝር መሰረት ቃል በመግባት መሳተፍ ትችላላችሁ። እምነትን ከስራ ጋራ በምግባር አንድ እንሁን ንቁ።
1.የጥልፍ ማሽን 25.000 ብር
2. የልብሥ ሥፌት ማሽን 15.000 ብር
3. የጧፍ መሥሪያ ማሽን
4. የሽመና መሥሪያ 3 ሦስት በሣምት 3000
5. የ50 ሰው መነህኮሳት ትልቁ ፎጣ 50×50 = 25000ብር
6. የሴት መነኮሳት ቤተ እግዚአብሔር ለመሥራት
ቆርቆሮ 50×250=11.500 ብር
7.ቋሚ ባህር ዛፍ =4.000 ብር
8.ፍልጥ እንጨት 12.000 ብር
9.ወራጅ እንጨት =1.000 ብር
10.የቆርቆሮ ማገር እንጨት 40×28 =1.120ብር
11.ጭድ በኩንታል =3.000ብር
12. የ1 በር ዋጋ =3.000 ብር
13. የ2 መስኮት ዋጋ =2.000ብር
14. የአሸዋ ዋጋ =4.000ብር
15. የድንጋይ ዋጋ=2.000ብር
16. ምሥማር በኪሎ 50×50=2.500ብር
17. ቦቆሎ 10×900= 9.000ብር
18. ዳጉሳ 15×1200=18.000ብር
19. የቀለብ እህል.10.000ብር
20.በርበሬ በኪሎ 50×100=5.000ብር
21.ጨው በኪሎ 50×100= 5.00ብር
ይሄ ገዳም እንዳይፈርስ ጥሪ በብጹዕ አቡነ #መቃሪዮስ በተለይ በአረብ ሃገር ላላችሁ በአውሮፓ በአሜሪካ በውጭም በሐገርም ላልን የልጅነት ሐላፊነታችን እንወጣ በማለት አዘጋጅና አቅራቢ የኔነህ (ወልደ ገብርኤል) በአካል በመገኘትና በወንድማችን ተመስገን (ገብረ ስላሴ) አማካኘነትበገዳሙ ያሉ አባቶቻችን ሲናገሩን በትህትና እና በሐዘን ተናግረዋል ። እኛ የተዋህዶ ልጆች ሐይማኖትን ከምግባር ጋራ እምነትን ከስራ ጋራ አስተባብረን መገኘት ስላለብን የተቻለን እኛ እንድናደርግ እነርሱም ገዳሙን ትተን በችግር ምክንያት አንሰደድም እንዲሁም ገዳሙ መቋቋሚያ ካገኘ ለሌላ ገዳማት አርያና ምሳሌ እንሆናለን ሲሉ እናቶቻችን አባቶቻችን ተናግረዋል። በገዳሙ ውስጥ ያሉ መነኮሳትና መላው የተዋህዶ እምነት ተከታይን እርዳታው እንዲደረግላቸው ተማፅነዋል።በእግዚአብሔር ስም አደራ ብለዋል ይህን ገዳም መታደግ የምትፈልጉ ( መርዳት የምትፈልጉ በስደት አለም እና በሀገር ቤትም ያላችሁ ከግለሰብ እስከ ማህበራት ወገኖቼ እንርዳ ስንል በቅዱስ ሚካኤል ስም እንጠይቃለን!! "ዋጋ ሰጭ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ነው" ንቁ ለዚህ በረከት መሰረት ያዙና ( ለበለጠ መረጃ አድሚኖችን አግኝታችሁ ቃል ግቡ ተመዝገቡ ወንድማችሁ የኔነህ ተስፋየ ነኝ)
"መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው!የወገኖቻችን ጥሪ ሰምተን አድሚኖችን ማናገር ማግኝት ትችላላችሁ፣
በዚህ ስ-ቁ ደውሉ imo WhatsApp
+4917666868741
+49 1521 3706500
+966537028664
+251 93 805 3558
+966 50 472 1784
ማስጠንቀቂያ እንዳትሳሳቱ በዊስተርን ዩኒየን (WESTERN UNION) ለምትልኩ በእየሩሳሌም ይትባረክ ስም
EYERUSALEM YITBAREK
1000233506595
የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ
Selassie Branch ቅርንጫፍ
Tel +25194 427 4294

በቀጥታ አካውንት ለማስገባት የምትፈልጉ
Yeneneh Tesfaye
1000225790063
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር የFacebook ፔጅ ( ንቁ -የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት